Job vacancy
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች በተመለከተው የሥራ መደብ በአመት ፈቃድ፣ በወሊድ፣ በሕክምና ፈቃድና በተለያዩ ሕግ በሚፈቅደው ምክንያት በሥራ ላይ በሌሉ ሠራተኞች ምትክ በኮንትራት ሠራተኞችን ለ1 (አንድ) ወር መቅጠር ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የሥራ መደብ መጠሪያ | ደመወዝ | ብዛት |
| 1 | የእንግዳ ተቀባይ ኤጀንት | በስምምነት | 1 |
| 2 | ኪችን ሼፍ ጋጋሪ | በስምምነት | 1 |
| 3 | ማሳዥስት | በስምምነት | 1 |
| 4 | ፓርኪንግ ሠራተኛ | በስምምነት | 4 |
| 5 | የቤት አያያዝ ባለሙያ | በስምምነት | 1 |
| 6 | ስቴዋርድ | በስምምነት | 1 |
| 7 | ላውንደሪ ሠራተኛ | በስምምነት | 3 |
| 8 | ቡፌ ሠራተኛ | በስምምነት | 1 |
| 9 | ቡና አፍዪ | በስምምነት | 1 |
| 10 | ከፍተኛ የውጭ ሀገር ምግብ አዘጋጅ | በስምምነት | 1 |