ማረፊያ

አዲሱ የፊልውሃ ቅርንጫፍ 24 ዘመናዊና ምቹ የእንግዳ ማረፊያ ክፍሎችን የያዘ ሲሆን፣ ልዩ አገልግሎት እና የተሟላ መስተንግዶን ለተገልጋዮች ያቀርባል።

የምግብና መጠጥ አገልግሎት

አዲሱ የፊልውሃ ቅርንጫፍ ከምግብና መጠጥ አገልግሎቶቻችን ጎን ለጎን፣ 24 ዘመናዊና ምቹ የእንግዳ ማረፊያ ክፍሎችን በማካተት የተለየ አገልግሎት እና የተሟላ መስተንግዶን ለተገልጋዮች ያቀርባል።

የምግብና መጠጥ አገልግሎት

በልዩ የምግብ መስተንግዶቻችን የታጀበው አዲሱ የፊልውሃ ቅርንጫፍ፣ 24 ዘመናዊና ምቹ የእንግዳ ማረፊያ ክፍሎችን በማካተት፣ የላቀ አገልግሎት እና የተሟላ መስተንግዶን ያቀርባል።

የኮንፈረንስና ዝግጅቶች አዳራሽ

ሆቴላችን እስከ 500 እንግዶችን ማስተናገድ የሚችል ሰፊ የስብሰባ አዳራሽ ያለው ሲሆን፤ ለተለያዩ ግብዣዎች፣ ለድርጅታዊ ስብሰባዎች እና ለሰርግ ዝግጅቶች ተመራጭ ቦታ ነው። ከዚህ በተጨማሪም፣ በመረጡት ቦታ ሁሉ የተሟላ መስተንግዶ እና ሙያዊ የውጭ የምግብ አቅርቦት (Catering) አገልግሎታችንን እናቀርባለን።

Spa Service Enterprise

ፍልውሃ አገልግሎት

በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት አቅራቢያ, አዲስ አበባ

የስራ ሰዓት፦ከሰኞ እስከ እሁድ -ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት እስከ ማታ4:00 ሰዓት

ጠቃሚ ሊንኮች