ለተሟላ ምቾትዎ ሲባል፣ የፊንፊኔ ቅጥር ግቢ የተለያዩ አገልግሎቶችን በአንድ ላይ ያካተተ ነው። ከእነዚህም መካከል፦ ጥራት ያለው ዳቦ መጋገሪያ፣ የልብስ መሸጫ ሱቆች፣ የወንዶች ፀጉር ቤት፣ እንዲሁም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ቅርንጫፍ (POS እና ATM አገልግሎቶችን ጨምሮ) ይገኙበታል። በተጨማሪም፣ የፊንፊኔ ቅጥር ግቢ በአንድ ጊዜ ከ200 እስከ 300 መኪናዎችን ማስተናገድ የሚችል አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ አለው።





Spa Service Enterprise
በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት አቅራቢያ, አዲስ አበባ
የስራ ሰዓት፦ከሰኞ እስከ እሁድ -ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት እስከ ማታ4:00 ሰዓት