የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች በተመለከተው የሥራ መደብ በአመት ፈቃድ፣ በወሊድ፣ በሕክምና ፈቃድና በተለያዩ ሕግ በሚፈቅደው ምክንያት በሥራ ላይ በሌሉ ሠራተኞች ምትክ በኮንትራት ሠራተኞችን ለ1 (አንድ) ወር መቅጠር ይፈልጋል።

ተ.ቁየሥራ መደብ መጠሪያደመወዝብዛት
1 የእንግዳ ተቀባይ ኤጀንት በስምምነት 1
2 ኪችን ሼፍ ጋጋሪ በስምምነት 1
3 ማሳዥስት በስምምነት 1
4 ፓርኪንግ ሠራተኛ በስምምነት 4
5 የቤት አያያዝ ባለሙያ በስምምነት 1
6 ስቴዋርድ በስምምነት 1
7 ላውንደሪ ሠራተኛ በስምምነት 3
8 ቡፌ ሠራተኛ በስምምነት 1
9 ቡና አፍዪ በስምምነት 1
10 ከፍተኛ የውጭ ሀገር ምግብ አዘጋጅ በስምምነት 1

Spa Service Enterprise

ፍልውሃ አገልግሎት

በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት አቅራቢያ, አዲስ አበባ

የስራ ሰዓት፦ከሰኞ እስከ እሁድ -ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት እስከ ማታ4:00 ሰዓት

ጠቃሚ ሊንኮች